ሆሣዕና
ሆሣዕና በመጋቤ ሐዲስ ፍቅረ ማርያም ባዘዘው በቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን የሐዲስ ኪዳን የትርጓሜ መምህር ፍትሕዎን ወአምጽእዎን ሊተ ፈትታችሁ አምጡልኝ ማቴ.21፤2 ዐቢይ ጾም ከገባ ይህ ስምንተኛ ሳምንት ሲሆን ዕለቱም ሆሳዕና ተብሎ ይጠራል፡፡ ይህም ሲባል የዓለም መድኃኒት መሆኑን ወይንም ሰውን ለማዳን ሰው የሆነበት ሰማያዊ ምሥጢር የሚነገርበት ቀን ነው፡፡ ቅዱስ ወንጌል እንዲህ ይላል፡- ወደ […]
