
Events
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡
“መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ፡፡” ማቴ 26፣30
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በደብረ ዘይት በዓል ዋዜማ የገዳም ጉዞ አዘጋጅተል፡፡ ጉዞውም ወደ ግብጻዊያን ገዳም ይሆናል፡፡
Even Calendar
ቀን፡ መጋቢት 24/2008 (April 2/2016)
መነሻ ቦታ፡ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ጊቢ
ሰዓት፡ ከጠዋቱ 1 ሰዓት (7 am)
የሚሄዱት አውቶቢሶች ሳይሞሉ ካሁኑ ይመዝገቡ፡፡
የአንድ ሰው የአውቶቡስ ዋጋ 60 ዶላር
ለተጨማሪ መረጃ የሚከተሉትን ቁጥሮች ይጠቀሙ::
061424052167 ማርታ፣ 0422085600 ወንድወሰን፣ 0422040527 ኤልያስ
Address: 5 Grace Way, Ravenhall VIC 3023
