
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
“ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም፡፡” ምሳ 22፡6
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሜልበርን ደብረገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ለህጻናት ትልቅ ትኩረት በመስጠት እየሰራ ይገኛል፡፡ ህፃናት ሀይማኖታቸውና እምነታቸው እንዲጠነክር ብሎም ቋንቋቸውና ባህላቸውን አውቀው እንዲያድጉ ለማድረግ በቤተክርስቲያናችን ቅድሚያ ከተሰጣቸው የአገልግሎት ዘርፎች አንዱ ነው፡፡
በመሆኑም የደብሩ ትምህርት ክፍል፣ ህፃናትን በዕድሚያቸው መሰረት በ3 በመክፈል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን አገልግሎቶች እየሰጠ ይገኛል፡፡
|
ክፍል(ስም) |
ዕድሜ |
ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀን |
የትህርቱ ዓይነት |
ዋቢ ምንጮች(sources) |
|
የቅዱስ ያሬድ |
ከ 5-7 ዓመት (ጀማሪ) |
አርብ 6፡00-8፡30 pm |
-የሀይማኖት ትምህርት በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ -የአማርኛ ፊደል እና ቋንቋ -ያሬዳዊ መዝሙር |
-Z Orthodox (በቀሲስ ሰሎሞን) -ማህበረ ቅዱሳን -St Teklehaymanot Coptic (Coptic Sunday school programs) |
|
የአቡነ ተክለሀይማኖት |
ከ 8-11 ዓመት |
አርብ 6፡00-8፡30 pm |
||
|
የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ |
ከ 11 ዓመት በላይ |
ቅዳሜ 4፡00-6፡00pm |
Address: 5 Grace Way, Ravenhall VIC 3023
