Debre Genet Saint Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Melbourne -በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደብረገነት  ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገፅ
  • ስለ ቤተክርስቲያናችን
  • የፎቶ ማህደር
  • ኩነቶች
  • ስብከቶች
    • ጠቃሚ ጽሑፎች
  • ዜናዎች
  • ያግኙን
  • ጉዞአችን
  • ይለግሱ
  • Search

Kids program

You are here: Home / Kids program

የሰንበት ት/ት ቤት
ለወጣቶችና ህፃናት
አገልግሎታችን
ትምህርተ ሐይማኖት
ጠቃሚ ገፆች
የዘመን መቁጠሪያ
ኪነ ጥበብ

ቤተክርስያን ለመደገፍ እዚሀ ይጫኑ
ያግኙን

Follow us
Facebook
Twitter
Youtube
የማመልከቻ ቅጽ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡

“ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም፡፡” ምሳ 22፡6

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሜልበርን ደብረገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ለህጻናት ትልቅ ትኩረት በመስጠት እየሰራ ይገኛል፡፡ ህፃናት ሀይማኖታቸውና እምነታቸው እንዲጠነክር ብሎም ቋንቋቸውና ባህላቸውን አውቀው እንዲያድጉ ለማድረግ በቤተክርስቲያናችን  ቅድሚያ ከተሰጣቸው የአገልግሎት ዘርፎች አንዱ  ነው፡፡

በመሆኑም የደብሩ ትምህርት ክፍል፣ ህፃናትን በዕድሚያቸው መሰረት በ3 በመክፈል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን አገልግሎቶች እየሰጠ ይገኛል፡፡

ክፍል(ስም)

ዕድሜ

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀን

የትህርቱ ዓይነት

ዋቢ ምንጮች(sources)

የቅዱስ ያሬድ

ከ 5-7 ዓመት (ጀማሪ)

አርብ

6፡00-8፡30 pm

-የሀይማኖት ትምህርት በአማርኛ እና  በእንግሊዝኛ

-የአማርኛ ፊደል እና ቋንቋ

-ያሬዳዊ መዝሙር

-Z Orthodox

(በቀሲስ ሰሎሞን)

-ማህበረ ቅዱሳን

-St Teklehaymanot Coptic (Coptic  Sunday school programs)

የአቡነ ተክለሀይማኖት

ከ 8-11 ዓመት

አርብ

6፡00-8፡30 pm

የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ

ከ 11 ዓመት በላይ

ቅዳሜ

4፡00-6፡00pm

 

Address: 5  Grace Way, Ravenhall VIC 3023

©2016 - Debre Genet St Michael Church in Melbourne - Web Designed by - Gdey.com.au
  • Twitter
  • Facebook
Scroll to top