
ቅዳሴ እና ስብከተ ወንጌል
|
ቀን |
መርሀግብር |
ሰዓት |
ማስታወሻ |
|
|
እሁድ |
መደበኛ/ሳምንታዊ |
ህፃናት እና አዲስ ለሚጠመቁ ክርስትና ይነሳሉ |
ከጠዋቱ 12፡00- 12፡30 ሰዓት (6:00-6፡30am) |
የቅዱስ ሚካኤል፣ የቅድስት አርሴማ እንዲሁም የቅዱስ እስጢፋኖስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሚሆንበት ጊዜ ታቦት ይወጣል፡፡ በዚህ መሰረት በዕለቱ በልዩ ልዩ መርሃ ግብሮቸ እስከ ቀኑ 7፡00 ሰዓት (1፡00 pm) ይከበራል፡፡ |
|
ኪዳን ይደርሳል |
ከጠዋቱ 12፡30- 1፡00 (6:30-7:00am) |
|||
|
ቅዳሴ |
ከጠዋቱ 1:00-4:00 (7:00-10:00am) |
|||
|
ወረብ እና መዝሙር ይቀርባል |
ከጠዋቱ 4፡00-4፡30 (10:00-10፡30am) |
|||
|
የስብከተ ወንጌል አገልግሎት |
ከጠዋቱ 10፡30-5፡00 (10:30-11:0:30 am) |
|||
|
በማንኛውም ቀን |
የቅዱስ ሚካኢል፣ የቅድስት አርሴማ አና የቅዱስ እስቲፋኖስ ወርሀዊ በዓል ክርስትና የሚነሱ ህፃናት በሚኖሩበት ጊዜ |
ህፃናት ክርስትና ይነሳሉ |
ከጠዋቱ 12- 1፡00 (6:00-7:00am) |
በአፅዋማት ወቅት የቅዳሴ አገልግሎት የሚጀመረው ከቀኑ 6፡00 ሰዓት (12፡00 pm) ነው |
|
ኪዳን |
ከጠዋቱ 12፡30- 1፡00 (6፡30-70am) |
|||
|
ቅዳሴ |
ከጠዋቱ 1፡00- 3፡00 (7:00-9:00am) |
|||
መደበኛ እና ልዩ የህፃንት የምትህርት መርሀግብር
|
ደረጃ |
ዕድሜ |
የትምህርት ዓይነት |
የሚሰጥበት ጊዜ |
|
ቅዱስ ያሬድ |
ከ5-7 አመት (ጀማሪ) |
መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት በአማርኛ እና በ እንግሊዝኛ |
አርብ ከምሽቱ 12፡00-2፡00 ሰዓት (6:00-8:00pm) |
|
አቡነ ተክለሃይማኖት |
ከ8-11 አመት |
አማርኛ ፊደል እና ቋንቋ |
አርብ ከምሽቱ 12፡00-2፡00 ( 6:00-8:00pm) |
|
ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ |
ከ11 አመት በላይ |
የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት በአማርኛ እና እንግሊዝኛ |
ቅዳሜ ከቀኑ 10፡00-12፡00 (4:00-6:00 pm) |
