Debre Genet Saint Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Melbourne -በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደብረገነት  ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገፅ
  • ስለ ቤተክርስቲያናችን
  • የፎቶ ማህደር
  • ኩነቶች
  • ስብከቶች
    • ጠቃሚ ጽሑፎች
  • ዜናዎች
  • ያግኙን
  • ጉዞአችን
  • ይለግሱ
  • Search

Our services

You are here: Home / Our services

የሰንበት ት/ት ቤት
ለወጣቶችና ህፃናት
አገልግሎታችን
ትምህርተ ሐይማኖት
ጠቃሚ ገፆች
የዘመን መቁጠሪያ
ኪነ ጥበብ

ቤተክርስያን ለመደገፍ እዚሀ ይጫኑ
ያግኙን

Follow us
Facebook
Twitter
Youtube
የማመልከቻ ቅጽ

ቅዳሴ እና  ስብከተ ወንጌል

ቀን

መርሀግብር

ሰዓት

ማስታወሻ

እሁድ

መደበኛ/ሳምንታዊ

ህፃናት እና አዲስ ለሚጠመቁ  ክርስትና ይነሳሉ

ከጠዋቱ 12፡00- 12፡30 ሰዓት

(6:00-6፡30am)

የቅዱስ ሚካኤል፣ የቅድስት አርሴማ እንዲሁም  የቅዱስ እስጢፋኖስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሚሆንበት ጊዜ ታቦት ይወጣል፡፡ በዚህ መሰረት በዕለቱ  በልዩ ልዩ መርሃ ግብሮቸ እስከ ቀኑ 7፡00 ሰዓት (1፡00 pm) ይከበራል፡፡

ኪዳን ይደርሳል

ከጠዋቱ 12፡30- 1፡00

(6:30-7:00am)

ቅዳሴ

ከጠዋቱ 1:00-4:00

(7:00-10:00am)

ወረብ እና መዝሙር ይቀርባል

ከጠዋቱ 4፡00-4፡30

(10:00-10፡30am)

የስብከተ ወንጌል አገልግሎት

ከጠዋቱ 10፡30-5፡00

(10:30-11:0:30 am)

በማንኛውም ቀን

የቅዱስ ሚካኢል፣ የቅድስት አርሴማ አና የቅዱስ እስቲፋኖስ ወርሀዊ በዓል

ክርስትና የሚነሱ ህፃናት በሚኖሩበት ጊዜ

ህፃናት ክርስትና ይነሳሉ

ከጠዋቱ 12- 1፡00

(6:00-7:00am)

በአፅዋማት ወቅት የቅዳሴ  አገልግሎት የሚጀመረው ከቀኑ 6፡00 ሰዓት (12፡00 pm) ነው

ኪዳን

ከጠዋቱ 12፡30- 1፡00

(6፡30-70am)

ቅዳሴ

ከጠዋቱ 1፡00- 3፡00

(7:00-9:00am)

 

መደበኛ እና ልዩ የህፃንት የምትህርት መርሀግብር

ደረጃ

ዕድሜ

የትምህርት ዓይነት

የሚሰጥበት ጊዜ

ቅዱስ ያሬድ

ከ5-7  አመት (ጀማሪ)

መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት በአማርኛ እና በ እንግሊዝኛ

አርብ ከምሽቱ 12፡00-2፡00 ሰዓት

(6:00-8:00pm)

አቡነ ተክለሃይማኖት

ከ8-11 አመት

አማርኛ ፊደል እና ቋንቋ

አርብ ከምሽቱ 12፡00-2፡00

( 6:00-8:00pm)

ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ

ከ11 አመት በላይ

የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት በአማርኛ እና እንግሊዝኛ

ቅዳሜ ከቀኑ 10፡00-12፡00

(4:00-6:00 pm)

Address: 5  Grace Way, Ravenhall VIC 3023

©2016 - Debre Genet St Michael Church in Melbourne - Web Designed by - Gdey.com.au
  • Twitter
  • Facebook
Scroll to top